Our faith and worship · እምነታችንና አምልኳችን
Sacred Tabots, Annual Feasts & Monthly Services
የደብራችን ቅዱሳት ታቦታት፣ ዓመታዊ ንግሥ እና ወርኃዊ አገልግሎቶች
Sacred Tabots ቅዱሳት ታቦታት
Our parish is home to the sacred Tabot of the Holy Trinity (Kidist Selassie) and the sacred Tabot of Our Lady, the Blessed Virgin Mary (Kidist Dingil Mariam).
በደብራችን የቅድስት ሥላሴ ታቦት እና የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ታቦት ይገኛሉ።
Our Sacred Tabots / ቅዱሳት ታቦታትAnnual Parish Feasts
የደብራችን ዓመታዊ በዓላት
2019 E.C. · 2026–2027
Saturday celebrations begin with Mahlet (ማሕሌት) on Friday night. See church announcements for service times and venues.
የቅዳሜ በዓላት አርብ ማታ በማሕሌት ይጀምራሉ። ሰዓቱንና ቦታውን ለማወቅ የደብሩን ማስታወቂያ ይመልከቱ።

St Mary · Our Lady of Zion
ኅዳር ጽዮን ማርያም
ኅዳር 19/2019ዓ/ም
Mahlet / ማሕሌት

Genna · Nativity of Christ
ገና · ልደተ ክርስቶስ
ታኅሣሥ 29/2019ዓ/ም
Mahlet / ማሕሌትSee church announcements for the Genna Mahlet date. የገና ማሕሌት ቀንን በደብሩ ማስታወቂያ ይመልከቱ።

Holy Trinity
ጥር ሥላሴ
ጥር 8/2019ዓ/ም
Mahlet / ማሕሌት

Epiphany
ጥምቀት
ጥር 15/2019ዓ/ም
Mahlet / ማሕሌት

St Mary · Church Consecration
ሰኔ ማርያም · ቅዳሴ ቤት
ሰኔ 19/2019ዓ/ም
Mahlet / ማሕሌት

Holy Trinity
ሐምሌ ሥላሴ
ሐምሌ 10/2019ዓ/ም
Mahlet / ማሕሌት
Monthly Holy Water & Emnet Services ወርኃዊ የጸበልና የእምነት አገልግሎት
Holy Water (Tsebel) and blessed earth (Emnet) services are provided monthly. Please check current church announcements for times and locations.
በየወሩ የጸበል እና የእምነት አገልግሎት ይሰጣል። የአገልግሎቱን ሰዓትና ቦታ ለማወቅ የደብሩን ወቅታዊ ማስታወቂያዎች ይመልከቱ።
Temporary worship: St Alphonsus RC Church, 4 Alphonsus Street, Stretford, Manchester, M16 7QS
