
Our Sacred Tabots · ቅዱሳት ታቦታት
Home of the Holy Trinity and St Mary Tabots
የቅድስት ሥላሴና የቅድስት ድንግል ማርያም ታቦታት መገኛ ደብር
What is a Tabot? ታቦት ምንድን ነው?
The Tabot (Consecrated Altar Tablet)
In the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, the Tabot—or consecrated altar tablet—holds a central place in worship. While its origin lies in the Old Testament, the Tabot of the New Testament is far greater.
Whereas the Old Testament tablets bore the Ten Commandments (Exodus 34:28), the New Testament Tabot is inscribed with “To the name of Jesus Christ every knee should bow” (Philippians 2:10) and Christ's name, “Alpha and Omega” (Revelation 22:13). Above all, it is the sacred altar upon which His Holy Flesh and Blood are consecrated (Matthew 26:26–28).
Therefore, bowing before the Tabot means bowing to Jesus Christ, whose name is inscribed upon it. Inside the sanctuary, it is placed with honour upon the Menber (altar throne) or resting place of the Tabot, where the clergy guard it with deep reverence.
ታቦት (የተቀደሰ ጽላት)
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ታቦት ወይም የተቀደሰ ጽላት ለአምልኮ ትልቅ ቦታ አለው። መነሻው ብሉይ ኪዳን ይሁን እንጂ የሐዲስ ኪዳን ታቦት ከዚያ በጣም የላቀ ነው።
በብሉይ ኪዳን አሥርቱ ትእዛዛት የተጻፉበት ሲሆን (ዘጸአት 34፡28)፤ በሐዲስ ኪዳን ግን “ጉልበት ሁሉ ለኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይስገድ” (ፊልጵስዩስ 2፡10) እና “አልፋ እና ዖሜጋ” የሚል የክርስቶስ ስም ተጽፎበታል (ራእይ 22፡13)። ከሁሉም በላይ ደግሞ ቅዱስ ሥጋውና ክቡር ደሙ የሚፈተትበት ክቡር መሠዊያ ነው (ማቴዎስ 26፡26-28)።
ስለሆነም ለታቦት መስገድ ማለት ስሙ ለተጻፈበት ለኢየሱስ ክርስቶስ መስገድ ማለት ነው። በቤተ መቅደስም በክብር ከመንበሩ ወይም ከታቦት ማደሪያው ላይ ይቀመጣል፤ ካህናቱም በታላቅ አክብሮት ይጠብቁታል።

Holy Trinity ቅድስት ሥላሴ
Our parish bears the name Kidist Selassie, meaning Holy Trinity. The Tabot of the Holy Trinity marks our parish’s dedication to the Father, the Son and the Holy Spirit.
ደብራችን የቅድስት ሥላሴን ስም ይዟል። የቅድስት ሥላሴ ታቦት ደብራችን በአብ፣ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም መሰየሙን ያመለክታል።

St Mary ቅድስት ድንግል ማርያም
Our parish also honours the Blessed Virgin Mary, the Mother of God. Her Tabot and feast days give the congregation occasions to remember her and ask for her intercession.
ደብራችን እመቤታችንን ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያምንም ያከብራል። በዓላቷን ስናከብር እናስባታለን፣ አማላጅነቷንም እንጠይቃለን።
Annual Parish Feasts
የደብራችን ዓመታዊ በዓላት
2019 E.C. · 2026–2027
Saturday celebrations begin with Mahlet (ማሕሌት) on Friday night. See church announcements for service times and venues.
የቅዳሜ በዓላት አርብ ማታ በማሕሌት ይጀምራሉ። ሰዓቱንና ቦታውን ለማወቅ የደብሩን ማስታወቂያ ይመልከቱ።

St Mary · Our Lady of Zion
ኅዳር ጽዮን ማርያም
ኅዳር 19/2019ዓ/ም
Mahlet / ማሕሌት

Genna · Nativity of Christ
ገና · ልደተ ክርስቶስ
ታኅሣሥ 29/2019ዓ/ም
Mahlet / ማሕሌትSee church announcements for the Genna Mahlet date. የገና ማሕሌት ቀንን በደብሩ ማስታወቂያ ይመልከቱ።

Holy Trinity
ጥር ሥላሴ
ጥር 8/2019ዓ/ም
Mahlet / ማሕሌት

Epiphany
ጥምቀት
ጥር 15/2019ዓ/ም
Mahlet / ማሕሌት

St Mary · Church Consecration
ሰኔ ማርያም · ቅዳሴ ቤት
ሰኔ 19/2019ዓ/ም
Mahlet / ማሕሌት

Holy Trinity
ሐምሌ ሥላሴ
ሐምሌ 10/2019ዓ/ም
Mahlet / ማሕሌት
Join us for worship በአምልኮ ይሳተፉ
Further reading Ethiopian Orthodox worship · Holy Trinity feasts · Hidar Tsion · St Mary’s feasts (PDF)
