I confirm that the information I have provided in this membership form is accurate. I consent to my information being used solely for church-related services. As a member of Debre Selam Manchester Kidist Silassie Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, I acknowledge my Christian duty and responsibility to uphold the doctrines, canons and fundamental teachings of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. I agree to abide by the rules, guidelines, decisions and regulations established within the church. Furthermore, I commit to actively participating in the religious services and spiritual activities conducted under the church’s administration.
በዚህ የአባልነት ቅፅ የሰጠሁት መረጃ ትክክል እንደሆነ አረጋግጣለሁ። መረጃዬ ለቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ብቻ እንዲውል ፈቅጃለሁ። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ዶግማ፣ ቀኖናና መሠረት በማንቸስተር ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን አባል በመሆን የሚጠበቅብኝን ክርስቲያናዊ ግዴታና ኃላፊነት እወጣለሁ። በቤተ ክርስቲያኒቱ የሚተገበሩ ደንቦችን፣ መመሪያዎችን፣ ውሳኔዎችንና አዋጆችን ተግባራዊ አደርጋለሁ። በቤተ ክርስቲያኒቱ ሥር የሚከናወኑ መርሐ ግብሮችን ቋሚ በሆነ መንገድ ተሳታፊ እሆናለሁ።