Skip to page content
← Church services / አገልግሎቶች

Baptism form

የክርስትና ፎርም

Before you start / ከመጀመርዎ በፊት

Have the child’s photo, birth date and confirmed or actual baptism date ready. Fill in English only. Enter names as they should appear on the certificate. / የሕፃኑን ፎቶ፣ የትውልድ ቀንና የተረጋገጠውን ወይም የተፈጸመበትን የጥምቀት ቀን ያዘጋጁ። በእንግሊዝኛ ብቻ ይሙሉ። ስሞቹን በምስክር ወረቀቱ ላይ እንደሚጻፉ ያስገቡ።

* Required / አስፈላጊ

1. Child & baptism / የሕፃኑና የጥምቀት መረጃ

Ethiopian date / የኢትዮጵያ ቀን · Automatic / በራስ-ሰር

Ethiopian date / የኢትዮጵያ ቀን · Automatic / በራስ-ሰር

If the baptism date is still undecided, please check with the church office before filling in this form. / የጥምቀት ቀኑ ገና ካልተወሰነ ፎርሙን ከመሙላትዎ በፊት የደብሩን ጽሕፈት ቤት ያነጋግሩ።

Citizenship and nationality (optional) / ዜግነትና ዜግነታዊ ማንነት (አማራጭ)
2. Family & godparent / ቤተሰብና የክርስትና አባት ወይም እናት
3. Contact & membership / መገናኛና አባልነት
4. Fee & payment / ክፍያ

Child’s photograph / የሕፃኑ/ኗ ፎቶ *

JPG, PNG, HEIC or HEIF · up to 30 MB / እስከ 30 MB

About infant baptism / ስለ ሕፃናት ጥምቀት

A holy sacrament / ቅዱስ ምሥጢር

የሕፃናት ጥምቀት Infant Baptism

Illustration of an Ethiopian Orthodox infant baptism

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓት መሠረት፣ ወንድ ሕፃን ከተወለደ በ፵ኛው (40ኛው) ቀን፣ ሴት ሕፃን ደግሞ በ፹ኛው (80ኛው) ቀን ይጠመቃሉ። በዚህ ቅዱስ ምሥጢር የእግዚአብሔርን ልጅነትና ሰማያዊ ጸጋ ይቀበላሉ። ከውኃና ከመንፈስ ቅዱስ ዳግመኛ ተወልደው የቤተ ክርስቲያን አባላት ይሆናሉ። ይህ ቅዱስ ምሥጢር በሕይወት ዘመን አንድ ጊዜ ብቻ ይፈጸማል።

ከዚህ በታች ያለው ቅጽ በማንቸስተር ደብረ ሰላም ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን የሕፃናት ጥምቀት ሥርዓት እንዲፈጸም ለመጠየቅ የተዘጋጀ ነው። እባክዎ ቅጹን በትክክልና በጥንቃቄ ይሙሉ።

In accordance with Ethiopian Orthodox Tewahedo Church tradition, boys are baptised on the 40th day after birth and girls on the 80th day. Through this holy sacrament, they receive heavenly grace, become children of God, and are born again of water and the Holy Spirit as members of the Church. Baptism is administered only once in a person’s lifetime.

The form below is for requesting the sacrament of infant baptism at the ETHIOPIAN ORTHODOX TEWAHEDO DEBRE SELAM KIDIST SELASSIE CHURCH IN MANCHESTER, UK. Please complete it accurately and carefully.

Charity Nos. 1130742 & 1216463 · dskseotc.uk@gmail.com